በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቦሌ ቡልቡላ ፍ/ሕ ቅድስት ድንግል ማሪያም እና መ/መ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ
ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት።

በአንድነት እናገልግል

Serve in the Vineyard of the Church

በሰንበት ትምህርት ቤታችን የአገልግሎት መስኮች ላይ በመሳተፍ በመንፈሳዊ እድገት ውስጥ ድርሻ ይኑርዎ። Browse the open volunteer positions below and apply in two minutes.

ዕድሎቹን ይመልከቱ · Browse Opportunities

የአገልግሎት እድሎች

Volunteer Opportunities

1 የተገኙ እድሎች · positions found

Video EditingOpen · ክፍት

ቪዲዮ ኤዲቲንግ

Video Editing

የራሳችሁ የቲክቶክ አካውንት ላይ በCap Cut edit የማድረግ ልምድ አላችሁ? 💁‍♂…እንግዲያው በፈለገ ቅዱሳን ለታላቅ አገልግሎት ትፈለጋላችሁ!!!! የሰንበት ት/ቤታችን ሚዲያ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

እንዴት መግባት እችላለሁ?

How to Join

፩

ዕድል ይምረጡ

Choose a Position

Browse the open service roles and pick the one that fits your gifts.

፪

ቅጹን ይሙሉ

Fill the Form

Complete the short application form on the position page — it takes about two minutes.

፫

እናገኝዎታለን

We Contact You

Our coordinators review your application and reach out to welcome you.